Saturday, March 30, 2013

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ምክንያት (አናሊስስ)- አስጨናቂ ድረስ (ከጉለሌ)

                      አስጨናቂ ድረስ (ከጉለሌ) መጋቢት 19 ቀን 2005 ዓ.ም.
                                                                                                  
አንዳንድ ስዎች ይህን መስል ጉዳይ ሲወሳ በርካታ ችግር እያለብን ለምን በዚህ መሳይ ነገር ግዜ እናጠፋለን የሚሉ አሉ፣ይህ ግን ትልቅ ስህተት ነው፣ የወያኔን ፈሪ ቡድን ባህሪ ማወቅና መረዳት በተለይ የወያኔ ሹፌር ሆኖ የሚዘውረው የመለስ ዜናዊን ምንነትና (ምንም እንኩዋን ስሞኑን አዜብ መስፍን እንደተናገረቺው መንጃ ፈቃድ ባይኖረውም) ጫካ እያሉ ቀርቶ መንግስት ከሆኑ በሁዋላም በፍርሃትና ስጋት ተንኮል በመጠንስስ እራሳቸውን እያሸበሩ እንደሚኖሩ ዋናው ማረጋገጫ በአዲስ አበባ ሆቴሎችና ታክሲ ላይ ፈንጂ ማጥመድ ብቻ ሳይሆን አብረውት ያሉትንና ሳያስቡ የሚቃወሙትንም ማጥፋቱ ነው፣ ይህን ተለዋዋጭ ባህሪያቸውን በቅርብ ክትትል ያላደረጉና ከሁኔታዎች ጋር ራሳቸዉን እያዛመዱ ያልተጉዋዙ አባሎቻቸው ወረፋቸውን እየጠበቁ ታምራት ላይኔ(ሙሉአለምን ደብርማርቆስ ላይ ካስገደለ በሁዋላ ራሱን ለማዳን ፓርላማ ውስጥ ቀባጥሮ በውርደት ዘብጥያ እንደወረደው ሁሉ) በየመንገዱ ባጭር ቀርተዋል፣የነዚህን ስዎች ማንነት ለማወቅ ውስጣቸውን መፈተሽ ስስ ብልታቸውንም ማወቅ ተገቢ ነው እላለሁ፣
መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያን ህዝብ ቀርቶ በራሱ የወያኔ አባላት ላይ እምነት እንዳልነበረው በየግዜው በትግል ጉዋዶቹ ላይ ይፈፅም የነበረው ወንጀል በየግዜው ተገልፆአል፣ በመሆኑም  የአራት ኪሎ ቤተመንግስትን ጨምሮ አዲሰ አበባንና አካባቢዋን ለአስር ዓመታት ያህል የሚያስጠበቀው በሻቢያ ነበር፣ ሃየሎም ለቅርብ ስዎቹ “አስር ዓመት ሙሉ በየትኛውም የአገሪቱ ክልል ችግር ሲፈጠር እንደሮጥኩ ነው፣ እረፍት አላገኘሁም በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ኢትዮጵያ የምንከራተተው እኔ ነኝ አራት ኪሎ የስፈሩት የሻቢያ ቅልቦች ካላገዙን እዚህ ምን ይስራሉ እነሱ አዲስ አበባ እየተዝናኑ እኛ አሁን ድረስ ከግዳጅ ሩጫ አላረፍንም፣ ስምምነታችን አገራቸው ነፃ እስክትወጣ ነበር  ደሞዝ እየከፈልን እዚህ የምንቀልብበት ምክንያት ስለሌለ ወደ ነፃ አገራቸው ይሂዱ” በማለት ከመለስ ዜናዊ ጋር ዘወትር በምሬት ይጨቃጨቅ እንደነበር በስፋት ተነግሯል፣ በዚህም ኢሳያስ አፈወርቂና መለስ እንዲወገድ ፈለጉ፣ ስራዊቱ ለሃየሎም ያለውን ፍቅር ስለሚያውቁ በጥንቃቄና በቅደም ተክተል እንዲሆን ተስማሙ፣ ስለዚህ ስራዊቱን እጅና ጉዋንት ሆነው የሚመሩት ስየ አብርሃ በመከላከያ ሚኒስትርነት፣ፃድቃን ገ/ተንሳይ በኤታማጆር ሹምነት፣ ሃየሎም በደቡብና ምዕራብ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥነት፣ሳሞራ በምስራቅ ጦር አዛዠነት ከጫካ ጀምሮ በመሆኑ በመሆኑ መለስ ስራዊቱን ማዘዝ አልቻለም፣
 መለስ ዜናዊ ስልጣንን እየተለማመደ ከሄደ በሁዋላ ስጋቱ ጨመሯል፣ አልተመቸውም ነገር፣ ስለዚህም እነዚህን አራት የጦሩ ቁልፍ ስዎች መለያየት እንዳለባቸው ወስነ፣ ነጣጥሎ ማጥቃት ስለነበረበት በቅድሚያ አስተባባሪዉን ስየ አብርሃን  ከስራዊቱ መነጠል አስፈላጊ ሆነ፣ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት እንዲሉ ስየን ከፍ ከፍ አደረገ“ኢትዮጵያ ከእንግዲህ በእጃችን ነች ቀጣዩ ለክፉም ለደጉም መቀመጫችንን እናጠናክር ለዚህም ትግራይን በቀዳሚው የጫካው ዓላማችን መስረት ማልማት ይጀመር፣ ለዚህም ኤፈርትን ማሳደግ ስላለብን ካንተ የተሻለም ስለማይኖር የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ስብሳቢነትህ እንደተጠበቀ ሆኖ አዲስ አበባም መቀሌም እየኖርህ ኤፈርትንም እንድትመራው ያስፈልጋል በሚል” ዘዴ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ከመከላከያም ከመንግስት ሃላፊነትም በሾኬ ብለው አነሱት፣ መለስም ትልቅ ሽክም ከላዩ ላይ ተነሳለት፣ አቶ ስየ ኤፈርትን ነገስበት ማለት ይቻላል፣በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ውስጥ ዋኘበት፣በመንግስት ደረጃ እንኩዋን የማይፈፀሙ ትላልቅ ግዢዎች ይፈፅም እንደነበር አብረውት በነበሩ ስዎች ተገልፁዋል፣ፈላጭ ቆራጭ ሆነ፣ የፈለገውን መሾም መሻር ያስኘውን ማድረግ፣በዚህም  እነ መለስ ወጥመድ ውስጥ በቀላሉ ገባ፣ የፈለጉትም ሆነላቸው ተውት ይፈንጭበት አሉ፣ግዜው ሲደርስ የሚያደርጉትን ያውቃሉና። 
ቀሪዎቹ ትዕዛዝ ፈፃሚ ከመሆን ያለፈ ድርጊት እንደማይፈፅሙ የተረጋገጠ ነው፣ ፃድቃንም በሻይ ስዓትም ሆነ በማንኛውም ግዜ በቅርብ ርቀት ግድግዳ አንኩዋኩቶ የሚገናኘው ኣለቃውና ጉዋደኛው መለየቱና መራቁ አስደንግጦታል ብቸኝነት ተስምቶታል፣ አቶ ስየ ከተነሳ በሁዋላ ሃየሎም በጠየቀው መስረት ወደ መከላከያ ዋና መ/ቤት ማዛወርና  ራሱን በትምህርትና በእንግሊዝኛ ቓንቓ እንዲያሻሽል በቀጣይም መከላከያ የሱ እንደሚሆን እስከዚያው ግን በዘመቻ መምሪያ ሃላፊነት እንዲቆይ ተደረገ፣ በወቅቱ የነበረው የወያኔ ስራዊት ከሁሉም በላይ በቅርብ የሚያውቀውና የሚያከብረው እነ መለስም የሚፈሩት ይህን ስው ነበር፣ ፃድቃንም የጫካውን አስራር በመጠኑም ቢሆን ትቷል፣ የቢሮክራሲውን አስራር ተለማምዷል በቀለም ትምህርት ደረጃም ከሃየሎም ጋር ልዩነት ነበራቸው፣ በነዚህና ሌሎችም ምክንያቶች በቀላሉ ተግባብቶ መስራት እንደማይችሉ ይታወቃል፣ ታድያ ሃየሎም ይህን ሁሉ አላገናዘበም እንደጥንቱ የትግል ግዜ ማክተሙን አላወቀም፣ ጛደኞቹ ሁሉ የከተማ ልጆች ሆነዋል፣ የዘመቻ መምሪያ ሃላፊ ሲያደርጉት ያንስኛል ሳይል በደስታና በፀጋ መቀበሉም ለዚሁ ይመስላል፣ የውድቀቱ መጨረሻ መሆኑን ግን አላጤነውም፣  ከዚህ በሁዋላ በማንኛውም ወቅት አስቸጋሪ ሆኖ ከተገኝ እሱን ማጥፋት እጅግ ቀላል ነበር፣ መሽታ ቤት ማስገደላቸው አሳፋሪ ሆነ እንጂ።  ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በሁዋላ ጠንካራ አቓም ያልነበረው ፃድቃንም መለስ በስበሱ ካላቸው ጋር ከመከለከያ ተጠርጎ ወጣ፣ ሳሞራ ከስሙ በቀር በሁሉም  አቅም ያለው ባለመሆኑ ያለው ምርጫ የመለስ ታማኝ አገልጋይ ሆኖ መኖር ብቻ ነው፣ መለስም ያለተቀናቃኝ መከላከያንም አገሪቷንም የራሱ አደረገ፣   

በዚህ ጉዳይ ላይ ስየ አብርሃና ሌ/ጄ ፃድቃን መከላከያን በመተካካት የመሩ እንደመሆናቸው መጠን የሚያውቁትን ለህሊናቸው ነፃነት ሲሉ እንዲሁም በቸልተኝነት መሸታ ቤት ለተገደለው ታጋይ ወንድማቸው ሲሉ ንስሃ ሊገቡና ሊተነፍሱ ይገባል እላለሁ፣ ይህን የምለው በወቅቱ  አዲስ አበባንና አካባቢዋን ይጠብቅ የነበረው የሻቢያ ጦር ከአርባ ሺ ያላነስ ሲሆን መለስ በአራቱ የመከላከያ ስዎች ላይ እምነት ስላልነበረው በሻቢያ ይጠበቅ እንደነበር ዓለም የሚያውቀው ስለነበር ነው፣መኖሪያቸውም በጎፋ መድፈኛ ካምፕ፣ በኤርትራ ኤምባሲ፣ በአዲስ አበባና በሃገሪቱ በሚገኙ ትላልቅ ከተሞች፣በተለያዩ ትላልቅ ቪላዎች፣በአራት ኪሎ ቤተ መንግስትና  የቀድሞ  ሲግናልና ፈረስኛ (አሁን የመከላከያ መኮንኖች መኖሪያ አፓርታማዎች የተስራበት) ነበር፣ በተለይ እዚህ ካምፕ ላይ በቀደመው መንግስት ወቅት የሻቢያ ተቃዋሚ ነበሩ የተባሉ ኤርትራውያኖች ከመላ ሃገሪቱ እየታፈኑ አሁን በፈረሱት በዚያን ግዜ በነበሩት አሜሪካን ስራሽ ወታደራዊ (ኬስፓን) ቤቶች ውስጥ ከተስባስቡ በሁዋላ በሌሊት ወደ አስመራ ይላኩ እንደነበር ይታወቃል፣ ከየመኖሪያ ቤታቸውና ከመንገድም ላይ እያፈኑና እያስገደዱ እንዴት እንደሚወስዷቸው በወቅቱ የጎዳና ላይ ትርዒት እንደነበርም የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው፣
 ታድያ ይህንን ሃይል ነበር አስር ዓመት ሙሉ እነሱን ለምን እንቀልባለን እያለ ሃየሎም ፖለቲካው ሳይገባው መለስ ጋር ይጋጭ የነበረው፣ ይህ ጉዳይ ኢሳያስ አፈወርቂንም የሚያስቆጣ አባባል በመሆኑ ሃየሎም ላይ እርምጃ መውስድ ሁለቱም የተስማሙት፣ ሆኖም ሃየሎም ላይ አደጋ ከደረስ የስራዊቱን ቁጣ በቀላሉ ማብረድ ስለማይቻል ጥንቃቄ ማድረግ ነበረባቸው፣ የተፈራው አልቀረም እንደተገደለ  ከማንም በላይ ስራዊቱ በቅርብ የሚያውቀውና የሚወደው መሪው ስለሆነ ማጉረምረም ጀመረ፣ ገዳዩን አምጡልን! ባስቸኩዋይ ይጣራ በማለት አደገኛ ተቃውሞ ተነሳ፣ አደጋ እንደሚያስከትል ቀድሞም የተረዳው መለስ ማዘናጊያ እርምጃዎችን  ወስደ፣  በመቃብሩ ላይ የጄኔራልነት ማዕረግ ተስጠ፣ ታሪካዊው የገነት ጦር ት/ቤት በስሙ ተስየመ፣ የትግራይን ህዝብ ለማረጋጋትም በትውልድ መንደሩ ሃውልት ቆመለት፣ የወያኔ ስራዊት ግን በዚህ መሽንገያ ሊመለስ ባለመቻሉና ገዳዩን ራሳቸው መጠየቅ እነደሚፈልጉ የሚደርስ ጥያቄ አቀረቡ፣ መለስን የማዳን እርምጃ ተወስደ፣ ለዚህም በቅድሚያ የኤርትራ ጦር ባፋጣኝ ከአዲስ አበባና አካባቢ ጥበቃ ተነስቶ ወጣ፣ የሃየሎም ገዳይም ምስጢር ሳይባክን በድንገት ተረሸን፣ በዚህ ጥያቄው አልቆመም ስለዚህ ኢሳያስና መለስ የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት ባፋጣኝ እንዲጀመር አደረጉ፣
የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ዋና ዓላማው የወያኔን ስራዊት አስመትተው ሻቢያ ተመልሶ ወደ መሃል አገር  በነበረበት ቦታ እንዲቀጥል ማድረግ ነበር፣ ወያኔም የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ ሌላው አለም ያላወቀዉና ያልተመዘገበ ምስጢራዊ  ስምምነት በመለስና ኢሳያስ በግል እንደነበር ይታወቃል፣ የሻቢያ ጦርም ለቆ ሲወጣ ከሶስት ወር በሁዋላ  አዲስ አበባ እንመለሳለን እያሉ  ባደባባይ መናገራቸው አንዱ ማረጋገጫ ነበር፣ ስራዊቱም ቅድሚያ አገር ማዳን ከዚያ በሁዋላ ለሃየሎም ጥያቄ መልስ ይስጣል በሚል መፈከር ወደ ግምባር ተላከ፣ የሃየሎም ታማኝ ስራዊት የነበረው በመጀመርያው ረድፍ ወታደራዊ ጥበብን መስረት ባላደረገ መልኩ በፈንጂ የታጠረ ወረዳ ውስጥ በጀብደኝነትና በግፍ በመሮጥ እንዲፈጅ ተደረገ፣ መንግስቱ ሃይለማርያም ስልጣኑን ለማጠናከር በኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ላይ የወስደውን  የማጥፋት ታሪክ በጥር ወር 2005ዓ.ም. አጭር ማስታወሻ አቅርቤ ነበር፣ ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ መለስ ዜናዊም ነባሩን የወያኔ ጦር በዚህ ዉጊያ አስደመስስ፣ በሻቢያ ዕቅድ መስረት ስራዊቱ ፈንጂ ወረዳውን  መሻገር እንደማይችልና እዚያው እንዳለ በከባድ መሳሪያ እንደሚፈጀው እርግጠኛ ነበር፣ የሃየሎም ስራዊት ቀዳሚ ሆኖ በመሮጥ በሙሉ መስዋዕት ሆነ፣ ሆኖም ከሁዋላ የመጣው ደጀን ሃይል በከባድ መሳሪያና የአየር ድጋፍ በመታገዝ በተከፈተለት መስክ በቀላሉ በማለፉ ሻቢያ ሊያቆመው አልቻለም፣ በባድመ የገባው ባረንቱንና አቆርዳትን ተሻግሮ ወደ ከረን ገስገስ፣ በመሃል የተላከው አስመራን ሊይዝ ድባሩባ ላይ ዉጊያ ጀመረ፣አሰብ ዉጊያው አልቆ ከተማዋን ለመያዝ ትዕዛዝ ይጠባበቃል፣
መለስና ኢሳያስ ያልጠበቁት ተቃራኒው ሆነ፣ መለስም ዓለም አቀፍ ህግን ጥሰናል ውጊያውን አቁሙ አለ፣ እነ ስየንም በአመራር ብቃት ማነስ በመቶ ሺዎች አላግባብ በማስጨረስ በጦር ወንጀለኝነት የሚያስጠይቅ ተግባር ፈፅማችሁዋል በማለት የሃየሎምን ጥያቄ እንዳያነሱ አስፈራራቸው፣ የተወልደና ስየ አብርሃ ቡድን በዚህ ጥያቄ ናላችውን ሲያዞሩ ሌላ ተጨማር ማስፈራሪያ ካድሬውም በቀላሉ ያልገባው አዲስ ርዕስ የቦናፓርቲዝም ቴሲስ አቀረበላቸው፣ ጥላ ከለላ የሚሆነው ሻቢያም እንደታስበው ወደ አዲስ አበባ እንደማይመለስ በመረዳቱ ሽንጡን ገትሮ መፋለም ብቸኛው አማራጭ ሆነ፣ የሃየሎምን ስራዊት ማስወገዱ ግን አንድ ታላቅ ድልና እፎይታም ስጥትታል እነስየም በተስጣቸው ሁለት የቤት ስራ ሲዋከቡ ከጦርነት መልስ ወደ መለስ የሚለው መፈክር እንዳይነሳ ይህን ቡድን ማስወገድና የሃየሎምን ፋይል ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ መዝጋት ስለነበር በዚህም በሌላም እየቀደማቸው ሄደ፣ በራሳቸው ጉዳይ ተጠምደው ሲተረማመሱ ሃየሎም ተረሳ ደሙም ደመ ከልብ ሆኖ ቀረ፣ መለስ ለልጆቹ መጥፎ ታሪክ ትቶ አመለጠ በህይወት ያሉት ግን ስማቸውን ለመመለስ በንስሃ ይታጠቡ ይሆን?              Baschenaki44@gmail.com


Wednesday, March 27, 2013

Ethiopia's ruling coalition completes transition after Meles | Reuters

Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (L) and Chairperson of the AU Commission Nkosazana Dlamini-Zuma leave the conference hall after the closing ceremony of the 20th Summit for the Africa Union in capital Addis Ababa January 28, 2013. REUTERS/Tiksa Negeri
Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (L) and Chairperson of the AU Commission Nkosazana Dlamini-Zuma leave the conference hall after the closing ceremony of the 20th Summit for the Africa Union in capital Addis Ababa January 28, 2013.
Credit: Reuters/Tiksa Negeri

BAHIR DAR, Ethiopia | Tue Mar 26, 2013 2:48pm EDT
(Reuters) - Ethiopia's ruling coalition re-elected Prime Minister Hailemariam Desalegn as chairman on Tuesday, completing a smooth transition after the death last year of his predecessor Meles Zenawi who kept a tight grip on power for 21 years.
Hailemariam, 47, was appointed premier in September, a month after the death of Meles, who was praised for steering economic growth into double figures but drew criticism from his opponents and rights groups for squeezing out dissent.
Meles's death raised questions about whether his Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (EPRDF), a coalition of four ethnic and regional based parties, would hold together or could come under strain as groups jostled for influence.
Opponents say there is infighting behind the scenes, but there was no indication of major rifts in the four-day meeting of the congress in the northern city of Bahir Dar. Some delegates questioned government policies before a 180-member coalition council voted behind closed doors for Hailemariam.
"The transition has gone smoothly - the first peaceful transition in the history of modern Ethiopia," said J. Peter Pham, director of the U.S.-based Michael S. Ansari Africa Centre at the Atlantic Council think tank.
"Whatever his faults, Meles gave Ethiopia a long period of stability and sustained economic growth," he said, adding there was no evidence of tensions that could break up the coalition.
Meles's policies often involved a heavy role for the state and have delivered strong growth. Theeconomy of east Africa's most populous country is expected to expand by 8.5 percent in the 2012/2013 financial year.
"With the principles set forth by our late prime minister, we will carry on with our efforts to develop Ethiopia," Hailemariam told delegates, sporting a baseball cap emblazoned with the coalition's emblems.
MELES' FOOTSTEPS
The post of chairman usually lasts about two or two and a half years, depending on when the congress is called. Hailemariam had been elected to serve out Meles' remaining months as chief of the EPRDF. Tuesday's re-election formalizes his position.
The prime minister's post runs for five years with the next election due in 2015. But the 547-seat parliament has only one seat held by an opposition politician and the EPRDF's opponents say they continue to be pushed to the sidelines of politics.
Four region-based parties make up the EPRDF - the Tigrayan People's Liberation Front (TPLF), the Oromo People's Democratic Movement (OPDM), the Amhara National Democratic Movement (ANDM) and the Southern Ethiopian People's Democratic Movement (SEPDM).
Critics pointed to signs of discontent when it took a month after Meles's death to appoint Hailemariam, who also heads SEPDM. They also said his decision to appoint deputies from the three other parties was a ploy to ease ethnic rivalries.
Ruling party members dismissed those accusations.
"The EPRDF is a solid and cohesive party - cohesive in terms of leadership, cohesive in terms of having very clear political and economic programs," said Abraham Tekeste, state minister at the Ministry of Finance and Economic Development.
(This story fixes typo in headline)
(Editing by Edmund Blair and Andrew Heavens)

Tuesday, March 19, 2013

German President Joachim Gauck visits Ethiopia | Africa | DW.DE | 18.03.2013

POLITICS

German President Joachim Gauck visits Ethiopia

German President Joachim Gauck has begun a four-day official tour to Ethiopia.He is expected to meet Ethiopian leaders,civil society representatives and address the African Union.
President Gauck, who arrived in Addis Ababa on Sunday, met the Ethiopian Prime Minister Haile Mariam Desalegn for dinner shortly after his arrival and was expected to meet his Ethiopian counterpart Girma Wolde-Giorgis on Monday.
 Ethiopian Prime minister Hailemariam Desalegn Ethiopian Prime Minister Haile Mariam Desalegne met the German president for dinner on Sunday
The German head of state will also hold talks with members of Ethiopian civil society giving him plenty of opportunity to discuss freedom and individual liberty, a topic which the former Protestant pastor often raises at home.
Ethiopian and German human rights groups, including PEN Center Germany, have sent open letters to President Gauck calling on him to press for the release of political prisoners and journalists in Ethiopia.
Speech to the African Union
On Monday afternoon President Gauck was to address the African Union's Council of Permanent Representatives.
According to his speech, details of which were released in advance, Gauck praised the progress that was being made towards democracy in Africa. "It fills me with enthusiasm that democracy in Africa is growing like this," he said.
But he also said there was a darker side to the continent. Africa suffered from terrible wars and civil wars, the president said. "To deliberately abuse children by forcing them to kill is a particularly gruesome violation of human rights," he added.
The president also reaffirmed that Germany and African Union would continue to work together on issues of mutual benefit in order to spearhead development and good governance in Africa.
Addis Ababa the capital city of EthiopiaThe AU, which is based in Addis Ababa, has been receiving financial support from Germany since 2006
Germany has been supporting for the AU for some time. Since 2006 Berlin has supplied 170 million euros ($220 million) in funding for AU development projects. They include support for the development of African peace and security architecture, for the planned AU Pan-African University and for the Pan-African agricultural program.
What Africa expects from the German president
The AU has sharpened its profile in recent years. Political crises are now handled better than they were by its predecessor, the Organization of African Unity (OAU). Nevertheless, German president and those accompanying him will want to know how the well-worn saying "African solutions for African problems" is going to be given a new lease of life.
During his visit the German leader is also expected to meet representatives of Ethiopia's religious communities. Ethiopian Muslims have recently been complaining of government interference in religious matters.
Little appears to have changed in Ethiopia since the death of authoritarian Prime Minister Meles Zenawi in 2012. Civil society and political opposition find that their freedom is still curtailed. Demonstrations are rarely permitted, and opposition parties are often denied access to meeting rooms.
At the height of the "Arabellion" in May 2012, a students and social media activists movement protested against the continued violation of human rights and the arrest of Muslims in Ethiopia.
From partnership to cold ties
Nkosazana Dlamini-Zuma chairperson of the AUNkosazana Dlamini-Zuma chairs the African Union Commission
In the mid-1990s, donor countries were very willing to give Ethiopia aid and the country was regarded then as a beacon of African renaissance.
But since the bloodshed that accompanied the 2005 elections, Ethiopia's relations with Germany and other western countries have cooled and direct budget support has been cancelled.
Other reasons why Ethiopia is now shunned by the West are its rigid anti-terrorism laws, legal restrictions on the funding of non-governmental organisations and their activities and curbs on media freedom

Saturday, March 16, 2013

የዓባይ ግድብ ከግብፅ ይልቅ የሳውዲውን መከላከያ ም/ሚኒስትር አሳሰበ - አስጨናቂ ድረስ (ከጉለሌ)

           መጋቢት 1ቀን 2005 ዓ.ም.
                      

የአባይ ግድብ ፣ሚለኒየም ግድብ፣ህዳሴ ግድብ፣ባለራዕዩ መሪያችን ግድብ፣መለስ ዜናዊ ግድብ፣ዓባይን የደፈረ መሪ ግድብ፣ወዘተ እየተባለ የስለት ልጅ ይመስል የተለያየ ስያሜ የተስጠው ግድብ ዋናው ዓላማ ከወያኔ የጫካ ማኒፌስቶ ጋር የተያያዘ መሆኑ መርሳት የለብንም፣ በየግዜው እንደተገለፀው ኢትዮጵያን  በዘር፣በሃይማኖት፣በብሄረስብና ቓንቓ በመከፋፍል አንድነትና ህብረት እንዳይኖረው እንዳይረዳዳ ለማድረግ ባለፉት ዓመታት ብዙ ጥሯል ይህ የተጠበቀውን ያህል ውጤት አላመጣ በማለቱ  አገሪቷን ጦርነት ውስጥ ለመክተት የታቀደ ነው፣ከአዋሳኝ አገሮች ይልቅ ታሪካዊና ጠንካራ ጠላታችን ግብፅን  የሚያስቆጣና ቅፅበታዊ እርምጃ እንድትውስድ የሚያደርጋትን ዓባይ እገድባለሁ ብሎ መፎከርና መሯሯጥ ነው፣ በዚያ ላይ የመለስ ዜናዊ ፀሃይ በማሽቆልቆል ላይ ነች፣ ብዙ ግዜ ስልጣን የሚወዱ አምባገነኖች መውደቂያቸው ሲደርስ ችግር እንዲፈጠር ይሻሉ፣በመሆኑም ለክፉ ቀን ያስቀመጣትን የመጨረሻ ካርዱን በዓባይ ላይ መዘዛት፣ መለስ ዜናዊ ዓባይን ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስትያንና ገዳማትን እንዲሁም መስጊዶችን የደፈረ ቀንዳም ስይጣን ነው እያለ የአዲስ አበባ ህዝብ ስላማዊ ስልፍ ቢከለከል በየዓመቱ በታላቁ ሩጫ ስሜቱን በጩኸት እንደገለፀ ነው፣ አገሪቱን ከጦርነትና ከችጋር አዙሪት እንዳትወጣ ማድረግም የዘወትር ህልሙ ነው፣ ቀኑ የማይደርስ መስሎት በዓለም ሚዲያዎች ሁሉ  የመጨረሽ ጊዜየ ነው ከዚህ በሁዋላ ምርጫ ውስጥ አልገባም እያለ ማሳወቁ ፍፃሜው መድረሱ  አስጨንቆታል፣ አስደንግጦታል፣ ስለዚህ ይህ ቅንነት የጎደለው ስው የኢትዮጵያን ህዝብ የበለጠ ጥፋትና እርስ በርሱ አመስቃቅሎ መሄድ ሞት ቀደመው እንጂ የመጨረሻው አጀንዳው ነበር፣ ሁለተኛው በዚህ ግድብ  ስም ከፍተኛ ገንዘብ መስብስብና አዲስ ከተማ በሩቅ ምዕራብ መመስረት ነው።ይህም በከተሞች ያለውን የህዝብ ብዛት ለመቀነስ ይረዳል፣ ለዚህም በውዴታም በግዴታም ከህዝቡ ከፍተኛ ገንዘብ መስብስብ፣ ይህም ህዝብን አራቁቶ የወያኔ ቅን አገልጋይ ማድረግ፣ ለዚህም ሚዲያዎች ዋናውን የቅስቀሳ ስራ ያለመታከት እንዲስሩ ማድረግ፣ሌት ተቀን ፕሮግራሙ  ዓባይ ብቻ እንዲሆን፣ ህዝቡን ማሳመን፣ በግድ እንዲቀበል ማድረግ፣ማስልቸት፣በቲያትርና ዘፈን ማዘናጋት፣
የዓባይ ግድብ ህዝብ መዝረፊያና ማፈናቀያ ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ የድህነት ደረጃ መስፈርቱን በማለፉ ደረጃ አልባ ሆኗል ማለት ይቻላል፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሌሊት ለሚነሳ ስው በየፌርማታው ፌዴራል ፖሊስ አስከሬን ሲስበስብ መመልከት አዲስ ነገር አይደለም፣ በዓባይ ህዝቡን ማደህየት ከጀመረ ይኸው ሶስተኛ ዓመቱን ይዟል፣ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ይራወጥ እንዲሉ ምኑም ሳይያዝ ገና ከጅምሩ ዓለም ይወቅልን ዓባይን ገደብነው አዋጅ ቀረሽ ዕወቁልን ማስታወቂያ  ጧት ማታ በሬድዮና ቴሌቪዥን  መለፈፍ አንድም ህዝቡን ማስፈራራት ሁለትም ጦር አምጣ ነው ማለት ይቻላል፣ አሁንም አልተቁዋረጠም፣ ጥንት አባቶቻችን ሙያ በልብ ነው ይሉ ነበር በርግጠኝነት የሚያደርጉትን ነገር ሲገልፁ፣
በመጀመርያ-- ግድቡ ፍፃሜ እንደሌለው ከጅምሩ ያስታውቃል፣ ዓላማው ግን በመዋጮ ስም ህዝቡን ማደህየት ነው፣ወያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ሃብት ንብረት እንዲያፈራ በፍፁም አይፈልግም፣የቁዋጠራትን ጥሪቱን ከጉያው መንጭቆ መውስድ ነው፣ ባለፉት ዓመታት በተለያየ ቅስቀሳ በቤት ስራ ማህበር፣በኮንዶሚኒየም ቤት፣በባንክና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ሼር ግዢና በተለያዩ ኩባንያዎች ሼር ግዙ አየተባለ ገንዘብ አደባባይ እንዲወጣ ተድርጉዋል፣ ይህም ወያኔ ሃብት ያለበትን አድራሻ ለማወቅ ጠቅሞታል፣ የአገሪቷን ሃብት መቆጥጠርም አስችሎታል፣ የነጋዴውን ሃብት ቀደም ሲል ደርሶበታል፣ አሁን ህዝቡን በግድቡ ስም መዋጮ መጠየቅና የመጨረሻ ድህነት አዘቅት ውስጥ መክተትና ዘላለማዊ ለማኝ አድርጎ መግዛት ነው፣ ይህም ተሳክቷል።
ሁለተኛ--ወያኔ አገሪቷን በዘጠኝ ክልል መከፋፈል ብቻ ሳይሆን ነፍጠኛና መጤዎችን ከክልልህ አስወግድ በተባለው መመርያ መስረት በርካታ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ከኖሩበት ልጆች ወልደው ከብደው፣ሃብት ንብረት አፍርተው በፍቅርና ወዳጅነት በስላም ከሚኖሩበት ቀያቸው እንዲፈናቀሉ አድርጉዋል፣ይህም ህዝቡ ወደ ከተሞች በተለያየ ምክንያት ተገዶ ፈልሷል፣ ይህም ህዝብ ወደ ከተሞች እንዲፈልስ አድርጉዋል ዕድገቱም  በሃያ ዓመታት ውስጥ አስደንጋጭ አድርጎታል፣ መፍትሄውም በዓባይ ግድብ ስም አዲስ ከተማ መፍጠር፣ ስለዚህ  ከአዲስ አበባና ክልል ከተሞች ስራ አጡን፣ቤቱ እየፈረስ መጠለያ ያጣውና በገጠር ደግሞ የርሻ መሬቱን እየተነጠቀ ወደ ከተማ የሚጎርፈውን ወደ ዓባይ ከተማ እንድሄድና ከከተማ አካባቢ እንዲርቅ  ማድረግ ነው።

የሳውዲ ሚኒስትር መልዕክት ምንድነው?
እውን ግብፅ ዓባይ እየተገደበ ዝም አለች? እያንዳንዷን ክንዋኔ እንደሚከታተሉ ይታወቃል፣ መጀመርያ ስሞን  የግብፅ መልዕክተኞች በተደጋጋሚ ወደ አዲስ አበባ ተመላልስዋል፣ በመስረቱ ግብፆች አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲያቸው ከአንድ ሻምበል ያላነስ የስለላ ኃይል እንዳለ ይታመናል፣በተጨማሪ በተባበሩት መንግስታት ኤኮኖሚክ ኮሚሽን ፎር አፍሪካ(UNECA)፣ በአፍሪካ ህብረትና አዲሰ አበባ በሚገኙ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው የሚስሩ፣ በህክምናና በተለያየ ስራ የሚኖሩ ግብፃውያን ቁጥር ቀላል አይደለም፣ ይህ ሁሉ ስው በዓባይ ዙርያ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ይከታተላል፣ በተጨማሪ በርካታ ግብፃውያን ግድቡ የሚስራበትን ቦታ ሄደው ኣንዲጎበኙ ተደርጉዋል፣ በማንኛውም ግዜ እንዲጎበኙም ተፈቅዶላቸዋል፣
ሱዳኖቹ ግን ከፕሬዚደንቱ  ጄ/አልበሽር ጀምሮ አዲስ አበባ መኖሪያቸው ኢትዮጵያም ሁለተኛ ቤታቸው ነች፣ ግድቡም የተስማሙበት  ይመስላል፣ ግብፅን እርምጃ እንደምትወስድ ስለሚያቁ፣ እዚያው አጠገብ የአየር ኃይል መደብ(AIR BASE) ግብፆች ሊጠቀሙበት ይችላሉ ዓላማው አንድ በመሆኑ፣ ከጎንደርና ጎጃም የርሻ መሬት ቆርሶ ለሱዳን ተስጥቷል ቦታውም በ50ኪ.ሜ. ስሜን ሲገኝ፣ ከዋናው የሱዳን ጠረፍ ደግሞ በ 10ኪ.ሜ. ለሳውዲ ስታር ብዚነስ ግሩፕ የተስጠው ደግሞ 30ኪ.ሜ. ደቡብ ይገኛል፣ ይህ የሚያመለክተው የግድቡን ስራ የአረቦች በቅርብ ርቀት ይከታተላሉ፣ ታድያ ውሃ ሳይሆን ሌክ ናስርን ያስቸገረው ደለል ማጠራቀሚያ  ካልሆነ በቀር ግብፅ በፀጥታ አትመለከተውም፣ በዚህ ዙርያ ሙያተኞች ሃሳብ ሊስጡበት ይችላሉ፣ መለስ ዜናዊ ራሱ ያስባል ራሱ ይፈፅማል የሚያማክረው፣ ሃሳብ የሚያቀርብለት፣የሚተቸው፣የሚቃወመው ስለሌለ ያሻውን ጥፋት ለመፈፀም አስችሎታል፣ እውን ለኢትዮጵያ በጎ ነገር አስቦ? ስንት አንገብጋቢና በአቅም ሊስሩ የሚችሉ በርካታ ችግሮች ማከናወን ሲቻል የአገር ሃብት የሚያባክን  ስራ መጀመሩ አገሪቱንና ህዝቡን ደጋግሞ የመግደል ተግባር ነው፣ አሁን ወቅቱስ ነበር ወይ? ሌላ አማራጪስ የለምን? እንደ ዋቢ ሸበሌ፣ያን ያህል ርቀትስ ድንበር ላይ ለምን ተመረጠ? ነፍጠኛው መለስ ዜናዊ ከሱዳን ጋር ካደረገው ምስጢራዊ ስምምነት ሌላ አንዱንም የግልገል ግቤ በቅጡ ላልገነባው “ሳሊኒ” ለተባለው የጣልያን ኩባንያ ያለ ጨረታ መስጠቱ  ሌላው ምስጢራዊ ተግባር ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ ጥንት ያገኝ የነበረውን የመብራት አገልግሎት  ተነፍጎ፣ ኤምባሲዎች በሙሉ ጄኔሬተር እንደሚጠቀሙ እየታወቀ  ለጅቡቲና ሱዳን መብራት መሽጥ ጀምረናል እያለ መለስ ዜናዊ ዘወትር በኢቲቪ በድፍረት ያለመታከት ማውራቱ  አገሪቷን ምን ዓይነት ማፈርያ ስው እየመራት እንደሆነና ለሚገዛው ህዝብ ደንታ ቢስ መሆኑን አሳይቶ አልፏል፣ ሱዳንና ግብፅ በአባይ ጉዳይ ቀልድ እንደማያቁ የህልውናቸውም  መስረት መሆኑ፣  ዓባይን  መንካት ማለት በሁለቱ አገራት ህዝቦች ላይ የሞት ፍርድ ከመስጠት ይቆጠራል እያሉ ለዘመናት ተናግረዋል አሁን ታድያ  በሚዲያዎች በሙሉ “ዓባይ ይገደባልእየተባለ በየዕለቱ  ሲፎከር፣ጉራ ከረዩ ሲባል እውን ሊገደብ ነው? ከተማዋ ግን መሟሟቅ ጀምራለች  ስራተኛና ወዝአደሩ የምግብና የባር ሌላም አገልግሎቶችን  ያገኛል፣
ይህ በንዲህ እንዳለ ከስሞኑ የሳውዲ ልዑልና የመከላከያ ም/ሚኒስትር ካሊድ ቢን ሱልጣን በግብፅ ምድር በተደረገው የውሃ ሃብት ልማት ስብስባ ላይ ተገኝቶ ግድቡ “የተስራበት ቦታ ከስባት መቶ ሜትር ከፍታ ላይ በመሆኑ ቢፈርስ የታች አገሮችን ያጠፋቸዋል ስለዚህ ዓላማው የተንኮልና ሆን ተብሎ አረቦችን ለማጥቃት የታቀደ ነው” በማለት ዛቻ ዓይነት መግለጫ ስጥቷል፣ የምጣዱ ሳለ የእንቅቡ ተንጣጣ እንዲሉ ግብፅና ሱዳን ሙያ በልብ ነው ብለው ብዙ ባላሉበት ጉዳይ  የሳውዲ ጦር ሚኒስትር ዲፕሎማሲን ባልተከተለ ሁኔታ ያውም ሳውዲ ስታር ግሩፕ በቅርብ ርቀት በሚያርስበት አካባቢ ይህን ዓይነት ዛቻ አዘል መግለጫ መስጠቱ መልዕክቱ ትኩረት የሚያሻው ነው፣ እንደማስጠንቀቂያም ሊወስድ ይችላል። ይህ የሚያሳየው ግብፅም ሱዳንም በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን ነው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ግብፆችና ሱዳኖች በመላ አገሪቱ  ከነዋሪው የበለጠ መንደሮችን ሁሉ ሳይቀር ያለከልካይ እንደልብ የሚዘዋወሩት ለሽርሽር ሳይሆን በዓባይ ጉዳይ መሆኑን ማወቅ ያሻል፣ በፈለጉበት ስዓት ያሻቸውን ማድረግ እንደሚችሉ ማወቅ ያስፈልጋል፣ ጠንካራ የሆነ የሁሉንም ድጋፍ በቀላሉ ያገኛል፣ በመሆኑም መንግስታት በሙሉ ከጠንካራው ጋር ይቆማሉ፣ቱርክ ዩፍሬትስና ቲግሪስ ወንዞችን   ስትገድብ ጠንካራዋ የሳዳም ሁሴን ኢራክና ሶርያ አንገት ደፍተው ትንፍሽ ሳይሉ የመዓቱን ግዜ አሳልፈዋል፣ ጉልበት ማማሩ፣ ወዳጅ አልባዋ የመለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ግብፅ መዓቱን ብታወርድባት የማን ያለህ ይባላል፣ ሁሉም የማርያም ጠላት ነው የሚያደርገን ፣የተባበሩት መንግስታት ቀርቶ የአፍሪካ ህብረት የሚተቸው አይሆንም።

የግብፅ የመከላከያ ኃይል ምን ይመስላል
ም/ጦር--- AI MI ABRAMS TANK በአሜሪካ ላይስንስ ግብጽ ውስጥ ይስራል፣ በጦር ኃይል ከአፍሪካ አንደኛ---የቅኝት ሳተላይት ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ናት---ተጨማሪ ሳተላይት በ2007 ልካለች----በኔቶ የመዲተራንይን ውይይት መድረክ ተካፋይ--የግብፅ 40% ኤኮኖሚ የጦር ኃይሉ ነው                                                                                         አየር ኃይል---ከአፍሪካ አንደኛ--230-ኤፍ16-ይህን ተዋጊ ጄት በመጠቀም ከአለም 4ኛ--530 ተዋጊ ጄት ሲኖራ--ሚራዥ--ሚግ 29--ያካትታል---150ተዋጊ ሄሊኮፕተሮች                                                                                     የአየር መከላከያ ዕዝ--አየር መቃወሚያዎች---ሮኬትና ሚሳይል ክንፍ---ኢንተርሴፕተር ተዋጊ ጄቶች---ራዳርና ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ክንፍ-- የባህር ኃይል-- የአረብ ኢንዱስትሪ ድርጅት(ግብፅ፣ሳውዲና አረብ ኢሜሬትስ)ያቁዋቁዋሙት ሲሆን ሁለቱ 2ቢሊዮን ኢንቨስት አድርገው ጥለው ወጥተዋል--ከ12 በላይ ኢንዱስትሪዎችና 19ሺ ስራተኞች አሉት-- የአረብ ቴክኖሎጂ ተቁዋም-- ወታደራዊ ት/ቤቶች-- ዕዝና ስታፍ ኮሌጅ-- ተጠባባቂ መኮንኖች ኮሌጅ-- የናስር ሚሊተሪ አካዳሚ-- የግብፅ ሚሊታሪ አካዳሚ-- የግብፅ አየር አካዳሚ-- የግብፅ አየር መከላከያ አካዳሚ-- የግብፅ ወታደራዊ ተ/ዕድ ኮሌጅ   
   ግብፆች ሱዳን ጠረፍ ካለው ኤር ቤዝ በመነሳት ማንኛውንም የኢትዮጵያ ምድር በቀላሉ ማጥቃት ይችላሉ፣ ከአፍሪካ አንደኛ የሆነውን ኃይል ለመከላከል ኢትዮጵያ ምን አይነት ስራኣዊት አላት
--ከ 170 የማይበልጡ ያረጁ ሶቬየት ስራሽ ቲ-55 እና 50 ቲ-62 እንዲሁም ከየመን የተገዙ 50 ቲ 72 ታንኮች                             ---150000 –180000 በቅጡ በወታደራዊ ሙያና ዲሲፕሊን  ያልተገነባ  ስራዊት--
በዚያ ላይ የወያኔ መከላከያ እንደሚታየው እርስ በርሱም ያልተግባባና ችግር ውስጥ ያለ ስለመሆኑ በቅርቡ በቡሬ ግንባር የታየው የርስ በርስ ዕልቂት ብቻ በቂ ማስረጃ ነው፣በዚህ አይነት ውስጡ ቢገባ ስንት ጉድ አለ፣ እንዲሁ በወፍ በረር መቃኘትም ይቻላል፣ ስራዊቱ በውትድርና ሙያው በዲስፕሊን የላቀና ደረጃውን የጠበቀ የሰው ሃይል፣የተሟላ ትጥቅ የለውም፣ አየር ኃይል ከኤርትራ መሻሉ ካልሆነ በቀር አለ ማለት አይቻልም፣ ኤር ድፌንስ ሲስተም የተረሳ ነው፣ ግብፅ በፈለገቺው ስዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሳ የፈለገችውን ስፍራ ማጥቃት ብታደርግ የሚያቆማት የለም፣ ዩኒፎርም ማልበስና የመሳርያ ፋብሪካ ማቁዋቁዋም ብቻ ጥንካሬን አያመለክትም፣ከግብፅ ጋር ውጊያ መግጠም አይሞከርም፣ ከነሱ ጋር ማነፃጸርም ድፍረት ነው፣ከደርግ ግዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ በእጅጉ ወድቁዋል፣ ግብፆች እንደ ድርቡሽ ዘመን እግረኛ ጦር መላክ አያስፈልጋቸውም፣ የፈለጉትን ዒላማ እዚያው ሆነው መምታትም ይችላሉና።
በመሆኑም  የመለስ ዜናዊ ፍላጎት በዓባይ ግድብ  ስም ያለማቁዋረጥ መዋጮ መስብስብ ነው፣ መዋጮ ማዋጣት ህዝቡ ሲያቆም ትያትሩም ጨዋታውም እዚያ ላይ ይዘጋል/ ይቆማል፣ ሌላው ኢትዮጵያን ያለወቅቱ ከግብፅ ጋር በማጋጨት ወደፊት በዚህ ዙርያ እንዳታቅድ ማድረግ ነው የሚል እምነት አለኝ  ሆኖም ግን ኢህአዴግ ሌላ በስልጣን የመቆያ ዘዴ እስኪፈጥር ወይም ጠንካራ ተተኪ እስኪያገኝ ድርስ መቃብር የወረደውን አሁንም ወደፊትም የክቡር አቶ መለስ ራዕይ  ተግባራዊ እናደርጋልን መፈክር ይቀጥላል፣ ህዝቡ ግን ተዋሽም አልተዋሽም ማድመጥ አቁሟል፣ ኢህአዴግም መለስ ዜናዊ ዓይነት ዋሾ ከየትም እንደማያመጣ ታውቁዋል ከዚህ በሁዋላ በቡሬ ግንባር የተጀመረው የኢህአዴግ የርስ በርስ ሽኩቻና መጠፋፋት ትያትር መመልከት የኢትዮጵያ ህዝብ ተራ ይሆናል። የአባይ ግድብ ግን በአቅም ያልተጀመረ በመሆኑ ህልም ሆኖ ይቀራል ማለት ይቻላል።
የዓባይ ግድብ ከግብፅ ይልቅ  አስጨናቂ ድረስ  (ከጉለሌ)    baschenaki44@gmail.com  

ባንኪ ሙን ሹመት ስጡ? አስጨናቂ ድረስ (ከጉለሌ)

                     መጋቢት 7 ቀን 2005 ዓ.ም.

በሁለቱ ሱዳኖች መሃል በሚገኘው አቢየ ግዛት ለሰፈረው ጦር አዛዥ እንዲሆኑ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ ባንኪ ሙን በሳምንቱ መጀመርያ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ሾሙ ተብሎ በኢ.ቲ.ቪ. የተስራጨዉን ዜና  በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ሳተላየት ቴሌቪዥንም ይህንኑ ማስተጋባቱ በጣም ገርሞኛል፣ ዜናዎች ከመስራታቸው በፊት ጠቀሜታው ሊጤን ይገባዋል እላለሁ፣ እንደሚባለው ሳይሆን ኢሳት በኢትዮጵያ ምድር የሚሰራጨው ከሞላ ጎደል መሆኑም ይታወቃል፣ ቢሆንም  ለኢትዮጵያ ህዝብ በስፋት የተነገረውንና የሰለቸውን  ዜና አልፎ አልፎ ሾልኮ በሚገባውም  ቢሆን በድጋሚ መንገር ዓላማው ምንድነው? ለዲያስፖራውስ ቢሆን ምን ሊበጀው? ታጋይ ታደስ ወረደ ሲፈልግ ጄኔራል ሲፈልግ የናጠጠ ቱጃር ነጋዴ እየሆነ ላለ ስው አሁን ደግሞ በዓለም አቀፍ መድረክ እውቅና ማግኘቱን ለማስተዋወቅ ካልሆነ በቀር ምን ሊጠቅመው፣በቀልም ትምህርት ደረጃው በውትድርና  ሙያ የተማራቸው ትምህርቶች በግዳጅ አፈፃፀም  ብቃቱ የተሳተፈበት ካለ(በ21 ዓመታት የተፈተኑበት የጦር ሜዳ አለ ማለት አይቻልም፣ የኢትዮ-ኤርትራን  ዓላማ ቢስ ውጊያ እዚህ አይፃፍም) ታሪክ መንገር ተገቢ ይሆን ነበር፣ህዝቡ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስልችቶት ማየት በማቆሙ በኢሳት በኩል መረጃ ማስተላለፍ  ገንቢ ቢሆንም  ያልተስሙና የህዝቡን ችግርና ብሶት ገላጭ ሊሆኑ ይገባል እላለሁ፣ ይህን መስል ዜናዎች ጥንቃቄ ይደረግባቸው  ህዝብን ያሳስታልና፣ ከትክክለኛ መረጃ ውጭ ያደርጋልና፣ በዜናው መሃል “ሌ/ጄ ታደስ ወረደ የ35ዓመታት ያካበቱት የውትድርና ሙያ ልምድ ለዚህ ሹመት አብቅቷቸዋል ይላል”፣   ወያኔ ኢትዮጵያ ከገባ  21ዓመት መሆኑ እየታወቀ ይቺን እንኩዋን ሳያስተካክሉ እንደወረደ ከኢቲቪ ተቀብለው ማስተላለፍ ትክክል አይደለም፣  የኢትዮጵያ ህዝብ ታጋይ ታደስ ወረደን የሚያውቀው ታታሪ ባለሃብት መሆኑን ነው፣ የተለያዩ ታላላቅ ድርጅቶች ከፍተኛ የአረቦን(ሼር) ባለድርሻ  ከነዚህም የባንክ፣ የቢራ ፋብሪካና የአበባ እርሻ ይጠቀሳሉ፣የታላላቅ ህንፃዎች ባለቤት ሌሎችም ሊኖሩ ይችላሉ፣ በዚህ ዙሪያ ስፊ ዘገባ ማቅረብ ሲቻል ለደሞዝ  ሲባል በየተራ የራሱን ጦር በሱዳን እየተፈራረቀ  የሚያዘውን የወያኔ አባላትን ያውም ከህወሃት ብቻ ማጋለጥ ሲገባ  የባንኪ ሙን የይስሙላ ሹመት መስጠት ታላቅ ዜና መሆን አይገባውም፣
ሌላው አስገራሚው  በአቢየ ግዛት የሚገኘው ስራዊት የኢትዮጵያ ጦር ብቻ መሆኑ እየታወቀ፣ የተ.መ.ድ. ሲባል ተዋፅኦው ከሌላው ዓለም ጭምር አስመስሎታል፣ ይህም የአድማጩን ግንዝቤ ያሳስትል፣ በዚህ ጉዳይ ባለፈው ወር የኢህአዴግ መከላከያ ስራዊት በዓል ሲከበር አጭር ማስታወሻ ፅፌ ነበር በአቢየ ግዛት የስፈረው የኢትዮጵያ የመከላከያ ስራዊት ብቻ ሲሆን በተመሳሳይ በሶማልያም የኢትዮጵያ ጦር ይገኛል፣ በሁለቱም አገሮች ስለሚገኘው ጦር አንድም ግዜ የጉዳት ሪፖርት ቀርቦ አያውቅም፣ ፓርላማው መጠየቅ እንደማይችል ሟቹ መለስ ዜናዊ ብርቱ ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ይታወሳል፣ በሁለቱም አገሮች በየግዜው ጉዳት ስለመድረሱ ግን በተለያዩ ግዜያት በውጭ ሚድያዎች የተዘገበ  ቢሆንም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንም ሆነ ኢሳት ያስተላለፉበት ስዓት አላስታውስም፣ ከኢሳት የሚጠበቀውም ይህን መስል ለህዝብ የራቁ ዜናዎችን አነፍንፎ ማምጣት እንጂ ከኢቲቪ ተቀብሎ ማስተጋባት ወያኔን ካልሆነ በቀር ማንንም አይጠቅምም፣
ሽብርተኛን መዋጋት በሚል ሽፋን በየዓመቱ  ከአሜሪካን መንግስት፣ከአውሮፓ ህብረትና ከአለም አቀፍ የገንዘብ ተቁዋማት ለኢትዮጵያ መንግስት የሚፈስው ገንዘብ የኢትዮጵያን ልጆች ማስጨረሻ የደም ገንዘብ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፣ በርካታ ወገኖችችን መድረሻ አጥተው ስራዊቱን በመቀላቀላቸው በነዚህ ሁለት አገሮች ውስጥ በየዕለቱ እየተቀጠፉ ይገኛሉ፣ ያገር ያለህ እያሉ በስው አገር ዓላማውን ባልተረዱበት ጦርነት ገብተው የምዕራባውያንን ውጊያ ይዋጋሉ፣ አለቆቻቸው ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ ውስጥ መስማራታቸውን እነሱ ግን ህይወታቸው ተርፎ ሲመለሱ እንኩዋን ተገቢው ክፍያ እንደማያገኙ ተገልፁዋል፣ ኢሳት ይህን መስል አቤቱታ ሊያስማላቸው ይገባል፣ በየእለቱ ሊጮህላቸው ይገባል፣ የውጭ ዕርዳታ የሚባለው ገንዘብ ለኢትዮጵያ ዕድገትና ልማት ሳይሆን በተ.መ.ድ. ሚሲዮን ስበብ የወያኔ ሹማምንት መክበርያ መሆኑ ይታወቃል ብዙ ታብሎለታልና ኢሳትም ያለመታከት ይህን ኡኡታ ሊያስማ ይገባል፣
አስጨናቂ ድረስ   (ከጉለሌ)   baschenaki44@gmail.com

Friday, March 15, 2013

Ethiopian National Defense Forces Killed 6 Civilians, including US citizen in the Gambella region of Ethiopia - IndepthAfrica

Press Release (Vancouver BC Canada)— On March 2, 2013, seventeen Anuak men were ambushed by Ethiopian National Defense Forces (ENDF), as they were sitting under a tree near Gilo river in a rural area in the Gambella region of southwestern Ethiopia. Six men were killed. Among those killed was a 33-year old American citizen, Omot Ojulu Odol, [B.D. 2/2/1978] who came to the U.S. as a teenager more than fifteen years ago. Mr. Odol had been visiting his homeland.


The Ethiopian government claims Mr. Odol was killed for acts of terrorism in the region; however, eyewitnesses and others on-the-ground in Gambella share a different story, as learned by the Anuak Justice Council (AJC), a human rights organization that has been investigating the incident since it occurred. The AJC has many contacts on the ground, some of whom were eyewitnesses, family members of the deceased, friends and community members. As the Government of Ethiopia responds from afar to questions regarding what happened, those present during the incident provide a different scenario to the attack and its aftermath. The reality is, not only is the federal government in Addis Ababa disconnected from the region, they have repeatedly committed egregious human rights crimes in the region, fabricated propaganda and twisted information so as to advance their own deeply entrenched economic interests in the area. 
Background: For those who do not know, the AJC was formed following the massacre of the Anuak by the same Ethiopian National Defense Forces (ENDF) in December 2003. At this time, 424 Anuak leaders were targeted and brutally slaughtered within three days. Most of their bodies were buried in mass graves and have never been recovered. This all has been documented by respected human rights organizations such as Genocide Watch in their two reports and by Human Rights Watch in their report entitled: “Targeting the Anuak: Human Rights Violations and Crimes against Humanity in Ethiopia’s Gambella Region [http://www.hrw.org/news/2005/03/23/ethiopia-crimes-against-humanity-gambella-region]. Thousands more were killed over the next three years when the military presence was very heavy surrounding an attempt to drill for oil on indigenous Anuak land, which eventually failed. Since then, the region has never recovered. The Anuak, in particular, have never found safety and security and many have left for neighboring countries.
The tensions in the region have only been exacerbated by the large-scale land acquisitions by foreign and local investors that have displaced 70,000 local people from land the Anuak and others have depended upon for their livelihoods for centuries. [For more information on the displacements, please see the investigation by Human Rights Watch entitled: “Waiting Here for Death” Forced Displacement and “Villagization” in Ethiopia’s Gambella Region.http://www.hrw.org/reports/2012/01/16/waiting-here-death ] Between now and 2015, another 150,000 indigenous Gambellans are to be moved to resettlement villages in a villagization program that has left the displaced homeless, with inferior land, with poorer access to water, with fewer or non-existing services and in hunger. In this milieu, anyone who attempts to defend their constitutional rights to their indigenous land can be called a terrorist and subject to human rights crimes.
Incident: From eyewitnesses and testimony from other local people, the AJC has learned that the incident began when someone reported to the local security in Gambella that an Anuak farmer had purchased a gun from the highlands in Ethiopia and had brought it back to this lowland area. Prior to the Anuak massacre in 2003, the Anuak had been disarmed of their guns despite using them for hunting and protection from the wild animals in the region that would prey on their livestock. Notably, the disarmament was ethnic-based and did not include those from other local ethnic groups. In fact, as of today, the Anuak remain the only disarmed people in the Gambella region while others still maintain the right to possess guns.
After receiving the report of this gun purchase, authorities had gone to the farmer’s house on February 28, 2013. He was not at home; however, there were some other young men in the home, some of his relatives and others his neighbors. One of his relatives, Mark Omot, who is 26 years old and whose father was killed in the Gambella massacre of December 2003, was interrogated and tortured. He was beaten by the barrels of the guns and he sustained many serious injuries to his head, neck and chest before finally telling the authorities that during the dry season, the majority of men go to the riverbanks to fish and hunt. [If you want to eat during the dry season, it greatly helps to have a gun to hunt.]
A local Anuak security official, along with the ENDF, took this man and forced him to help them find the farmer. After a search lasting several days, on the morning of March 2, the farmer was located about 40 kilometers away on the bank of the Gilo River near the village of Abelean and Apoo. Mr. Odol and sixteen others, including a number of children as young as ten years of age, were found sitting under the shade of a tree. Without warning, the ENDF began shooting at them, killing six persons, including an eleven-year-old. The others escaped, including the farmer. No one shot back. After the six men died, the troops searched through the bodies and their belongings and found only one gun. During their search of the bodies, they found Omot Ojulu Odol’s American passport and Washington D.C. driver’s license on him. This is when the entire situation changed. Instead of focusing on the farmer, the others they had killed or those who had escaped, they focused only on Mr. Odol and justified killing an American citizen by calling him a terrorist. They separated his body from the others and videotaped his body, propping the gun up beside him along with his American passport and U.S. driver’s license.
The security forces left the other bodies behind, without burying them, but took Mr. Odol’s body with them to the town of Pinyudo, the capital of the district of Gok. When in Pinyudo, they placed his lifeless body in the back of their army truck, flagrantly displaying him as they drove through the town, boasting that they had killed the man who did not want investment or development in the region. They claimed that there would now be peace and development in the region because this man, who was “anti-development”, “anti-foreign investment” and “anti-villagization”, was now finally killed. The location where Mr. Odol was killed was near to the place where land had been leased to a Turkish land investor.  They were among those who had been forcibly displaced from the area, ending up at the location 40 kilometers away where the farmer and they most of them were now living. 
Following this, the ENDF forces brought Mr. Odol’s body to the regional capital of Gambella Town, publically announcing their intent to display his body the following day, Sunday, March 3; however, the next day the people were told that his body would instead be displayed at the stadium and that the people should come and see the remains of a man who was “anti-development” and “anti-foreign investment.”
They claimed that he had been responsible for the attack on employees at the Saudi Star agricultural farm in May 2012 and for the deadly bus ambush in April 2012, which had occurred when he was not in Ethiopia according to reports from the ground.
However, the anticipated showing of his body in the stadium never took place. Allegedly, the central government in Addis Ababa stopped their plans, warning local officials that there could be a backlash because Omot Ojulu Omod had been an American citizen. This information was also confirmed by Gatluak Tut, Gambella Regional Vice President, when he was interviewed by the government-run newspaper, “Reporter,” on Wednesday, March 6.
On Monday, March 4, some ENDF went back to the village in Gok Depach where the farmer had lived and killed another farmer, Okwier Ojulu, who lived in the same vicinity. They saw him walking from his home and they ordered him to stop but he did not listen to them; knowing what had happened to the others and that if he stopped, he would be interrogated and possibly tortured. The soldiers then shot him in the back and killed him. His whole family witnessed his death. The soldiers left him dead on the road. Soldiers then arrested another farmer, Omot Abella, and his two teenage sons as well as one other Anuak farmer. People suspected that the defense forces feared retaliation from the villagers because of the people killed on the riverbank along with Omot Ojulu Odol. Those arrested, as well as Mark Omot, remain in custody in Pinyudo in the military’s detention center. 
Additionally, two others were also arrested. One was Mr. Oman Agwa, the chief of police of the Gambella region who had condemned the killing of Omot and the others, saying that these were innocent people and that there was no proof of them committing any crimes. Out of guilt or shame, the Anuak governor of the Gambella region, Omot Obang Olom, who was complicit in the massacre in 2003 of his own people, along with ENDF commanders, arrested this man in order to silence him. However, when Governor Olom was asked during an interview on Voice of America on March 5th about the arrest of the chief of police, he claimed that the man had been arrested because authorities had found a T-shirt in the man’s house that called for the secession of Gambella from Ethiopia. No one else had ever seen such a T-shirt, but obviously free speech does not exist in one of the most repressive countries in the world– Ethiopia. He remains in detention in Gambella.
The second man arrested is Paul Agwa, a security guard at the Mekane Yesus Church in Gambella. He was accused of being related to the farmer who had bought the gun and authorities believed he had been aware of the purchase of the gun and had not reported it. There are reports that he was tortured during his arrest.   He remains in custody in Gambella. These are the facts from the people on the ground. 
The Anuak, including family members, reported the incident to the U.S. State Department. The U.S. Embassy in Addis Ababa later confirmed the man’s death to the State Department.
In reports the AJC received from U.S. government sources, they indicate the following:
Ethiopian officials have informed the U.S. Embassy in Addis Ababa that a U.S. citizen was killed on March 2, 2013, as part of an Ethiopian National Defense Forces (ENDF) operation against a rebel group that operates in the Gambella region of Ethiopia.
The U.S. Embassy in Addis Ababa has not been able to confirm the details of this reported incident, and is seeking additional information.

On March 7, Ethiopian television reported that security forces had killed Omot Ojulu Odol in Gambella because he was a terrorist. They never mentioned the other five persons who had been killed, including the eleven-year-old, perhaps because it would diminish their argument that they were fighting a “rebel group” operating in the region.
Conclusion: What began as a report of one gun being purchased by a farmer for hunting—a crime only for the Anuak—ended in the ambush and cold-blooded killing of six Anuak people who had committed no crime. Unknowingly, one of these victims they had killed had been an American citizen, which totally changed the rationale and focus of their actions, but yet it gives an accurate picture of the kind of insecurity the Anuak continue to face on a daily basis.
The AJC, as an organization that speaks for the well being of the Anuak, wherever they are found, finds it necessary to respond to the one-sided propaganda given in this case by the Ethiopian government. Most Anuak consider the TPLF/EPRDF regime, which has been in power for over 21 years, a terrorist regime that has a record of killing innocent people, not only in Gambella, but throughout the country. If they were genuine, they should have reported on the deaths and arrests of the others, but they did not. Sadly, this kind of biased and untruthful reporting by ETV and Tesfa- alem Tekle is not unusual, especially when the reporter, as in this case Tesfa- alem a hard-core TPLF supporter who based in Mekelle, northern Ethiopia.
From what we know, Omot Odol was not a terrorist. This was someone who was a responsible U.S. citizen who had had a job and reportedly, had never committed a crime in America, not even a driving violation; however, he had always spoken out against the human rights abuses committed by the current TPLF/EPRDF government. His own brother was killed by government-controlled military forces in 2008 and a few months later, his mother met the same fate. Maybe this was why he felt compelled to go back home to do what he could to speak out for justice. We are unaware of any crimes he has ever committed, and according to reliable sources, he was not even in Ethiopia at the time of either the Saudi Star attack or the ambush of the bus for which he is being accused.  
On the other hand, since 2003, the Anuak, simply for being of that ethnicity, have been targeted for repeated egregious human rights violations in their own land. No one has yet to be held responsible for these crimes, including for the December 2003 massacre and aftermath. Over the last several years, as the land grabs are continuing to displace the Anuak, those who speak out against the injustice can be called terrorists and are at great risk. Those Anuak who return to their homeland for visits from other countries are regularly targeted as suspicious persons by the authorities. We have documented more than twenty-one cases over the last two years where Anuak coming from the US, Canada, Europe or Australia have been detained and interrogated. Some have even been victims of torture and abuse by the TPLF/EPRDF. In certain cases, Ethiopian military and other security forces have even crossed international boundaries to harass and intimidate Anuak in the Republic of South Sudan and in Kenya. 
The killing of Omot Ojulu Odol is not unique to Gambella. What makes it different is the fact that Mr. Odol was an American citizen and that he was killed without any due process. The Government of Ethiopia now wants to avoid accountability to the U.S. Government by taking the easy way out, which is to label him as a terrorist and to accuse him of crimes that reportedly occurred when he was not even in the country. In a statement made by Gambella Regional governor, Omot Olom on ESAT [Ethiopian Satellite TV] on Friday, March 8, 2013, he said, “Anyone who broke the law in Ethiopia could be killed whether an Ethiopian or an American!”
Last month Governor Omot detained an Australian Anuak in Gambella, accusing him of aiding the rebels even though he lived in Australia. Allegedly security officials told him that they could kill him regardless of the fact he was an Australian citizen. In other words, educated Anuak from abroad are a real threat to them and they are obviously willing to break international laws in response to them.
We in the AJC are working to pressure the American government authorities to do their maximum in investigating this incident. To start, we have called on them to conduct an on-the-ground investigation in Gambella, beginning with exhuming the body in order to conduct forensic DNA tests to determine whether the remains are Omot Ojulu Odol’s, beyond a doubt. If it matches, we call on U.S. officials to claim his remains so that they might be given to his family for a proper burial.
As of now, the ENDF are the only ones who know where the body is buried. We also call on U.S. authorities to investigate who ordered the killing and who actually killed him so that they will be held accountable. Even if he was guilty of some crime, they should have arrested him and brought him to justice because of his American citizenship. This issue has already been taken up by some in the U.S. Congress and U.S. Senate.
The AJC and the Anuak as a whole, see Mr. Odol’s death and those of the other five Anuak killed alongside of him, as more names on the list of the thousands of Anuak who have already been killed by the TPLF/EPRDF since they came to power. The Anuak will not rest until justice has been served for all of them. It may not be done now, but surely there will be a day of accountability. Until then, the AJC will continue to gather the information and the names of those implicated in the crimes. When this government changes, the guilty will be found wherever they are and charged. This demand for accountability is not only for the Anuak, but for the rest of Ethiopians who have lost their lives throughout the country. 
May God comfort and strengthen the families of those who have lost these loved ones. Ethiopia has become like a weeping mother, crying for her precious children who have come to a premature end. May their deaths not be in vain but be building blocks towards a more peaceful, life-affirming Ethiopia. May God strengthen the living to reach out to each other to bring an end to this regime and their crimes against our Ethiopian people.
May Ethiopia stretch out her hands to God who will not abandon us if we call him in humility and faith.
=======================ENDS=======================.
Please do not hesitate to e-mail your questions or comments to Mr. Ochala Abulla, Chairman of the Anuak Justice Council (AJC): E-mail:Ochala@anuakjustice.org

Thursday, March 7, 2013

Hilary Swank Makes Charity Trip To Ethiopia - Starpulse.com

Hilary Swank Makes Charity Trip To Ethiopia


n programs.
Photo Credits: PR Photos , DLM Press, PacificCoastNews.com

March 6th, 2013 5:42pm EST favorite Add to My News
1
 0
Hilary SwankHilary Swank has visited Ethiopia to witness how charity cash has transformed the lives of children through education.

The Million Dollar Baby star flew to the African country on behalf of the United Nations Children's Fund (UNICEF) to visit the learning centers which have been established to support local youngsters.

Swank met with young pupils at the Dima Guranda Primary School in the town of Sebeta, and she was delighted to see the positive changes made with money from UNICEF's recent campaign with luxury goods brand Montblanc.

She says, "It's so important that Montblanc has come together with UNICEF for this initiative... because education is everything and if we can encourage and help support Ethiopia, and any country really, to help children get a good education... knowledge is power and it's the most important thing...

"When you visit, when you actually see hands-on the books, the learning material that these people are able to accumulate because of those donations, it's pretty extraordinary."

Proceeds from every item in Montblanc's Signature for Good collection sold in March will be donated to UNICEF's education programs.

Tuesday, March 5, 2013

Russia to boost Ethiopia ties: Voice of Russia


 
Mar 5, 2013 13:22 Moscow Time
PrintEmailAdd to blog
Михаил Маргелов
Mikhail Margelov
Photo: RIA Novosti

Russia will set up a network of service and maintenance centers in Ethiopia for the weapons it had previously sold to the East African nation.

Addressing participants in a Russian-Ethiopian business forum in Moscow on Thursday, President Putin’s Africa ties point man, Mikhail Margelov, mentioned the close defense cooperation between the two countries, including the sale of military aircraft to Addis Ababa.
Mentioning the two nations’ shared positions on many acute problems facing the African continent, Margelov said that after a “deplorable break in ties during the 1990s”, Moscow had reassessed the importance of close ties with African countries and was now starting to actively use this potential in politics and economics. 
Voice of Russia, Interfax

Monday, March 4, 2013

allAfrica.com: Ethiopia Bans More NGOs Over 'Illegal Acts'


Photo: Jason McLure/IRIN
Ethiopians receive humanitarian aid.
Addis Ababa — Ethiopian authorities have banned three civic organisations, accusing the NGOs of engaging in activities that break 2009's Charities and Societies Proclamation law.
The Ethiopian government alleged that the three NGOs were banned as a result of conducting "illegal religious activities" contrary to the law.
The groups who had their licences revoked were One Euro, the Islamic Cultural and Research Centre and the Gohe Child, Youth and Women Development organisation.
The controversial law has attracted criticism from a number of international right groups, local civil society actors and international non-governmental organisations since it was introduced in 2009.
The Charities and Societies Proclamation law prohibits local NGOs from engaging in human rights advocacy or political related activities. It also restricts charities from having more than 10 percent of their funding from foreign sources.
Rights groups argue that the law not only contravenes fundamental human rights guaranteed by international law and Ethiopia's constitution, but also restricts civil society groups from accomplishing their work as the law has introduced a web of bureaucracy. Breaking the law carries criminal penalties.
Ethiopia, however, says the law will improve the transparency and accountability of civil society organisations and enhances government duties to regulate the activities of both local and foreign NGOs.
Since the law was introduced, dozens of non-governmental organisations have been banned and over 100 civic organisations are under strict warnings, sources told Sudan Tribune.
Ethiopia currently has nearly 3,000 registered civic and charity organisations operating in the country.
Ethiopia
Heineken to Set Up Country's Largest Brewery
MoU Signed to Fill Supply Gap in Barley Production as Ethiopia's Beer Market Continues to Grow see more »

Quick Linker

Amazon SearchBox

About the Bloger

My photo

Prof. Muse Tegegne has lectured sociology Change &  Liberation  in Europe, Africa and Americas. He has obtained  Doctorat es Science from the University of Geneva.   A PhD in Developmental Studies & ND in Natural Therapies.  He wrote on the  problematic of  the Horn of  Africa extensively. He Speaks Amharic, Tigergna, Hebrew, English, French. He has a good comprehension of Arabic, Spanish and Italian.